Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ሰቈቃወ 3:28 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

28 ብቻውን ዝም ብሎ ይቀመጥ፤ እግዚአብሔር አሸክሞታልና።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

28 ዮድ። እርሱ አሸክሞታልና ዝም ብሎ ለብቻው ይቀመጥ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

28 እግዚአብሔር መከራውን በሚአመጣበት ጊዜ ጸጥ ብሎ ለብቻው ቢቀመጥ መልካም ነው።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

28 ዮድ። እርሱ አሸ​ክ​ሞ​ታ​ልና ዝም ብሎ ለብ​ቻው ይቀ​መጥ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

28 ዮድ። እርሱ አሸክሞታልና ዝም ብሎ ለብቻው ይቀመጥ።

参见章节 复制




ሰቈቃወ 3:28
7 交叉引用  

“ዛሬም ሐዘኔ መራራ ነው፤ እያቃሰትሁ እንኳ እጁ በላዬ ከብዳለች።


ያለ እንቅልፍ አድራለሁ፤ በቤቴ ጕልላት ላይ እንዳለ ብቸኛ ወፍ ሆንሁ።


ክንድህን አንሣልኝ፤ ከእጅህ ምት የተነሣ ደክሜአለሁ።


ይህን ያደረግህ አንተ ነህና፣ ዝም እላለሁ፤ አፌንም አልከፍትም።


ፈንጠዝያ ከሚያደርጉት ጋራ አልተቀመጥሁም፤ ከእነርሱም ጋራ አልፈነጨሁም፤ እጅህ በላዬ ስለ ነበር፣ በቍጣህ ስለ ሞላኸኝ፣ ለብቻዬ ተቀመጥሁ።


የጽዮን ሴት ልጅ ሽማግሌዎች፣ በምድር ላይ በዝምታ ተቀምጠዋል፤ በራሳቸው ላይ ትቢያ ነሰነሱ፤ ማቅም ለበሱ፤ የኢየሩሳሌም ወጣት ሴቶች፣ ራሳቸውን ወደ ምድር ዝቅ አደረጉ።


ሰው በወጣትነቱ፣ ቀንበር ቢሸከም መልካም ነው።


跟着我们:

广告


广告