ሰቈቃወ 3:11 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም11 ከመንገድ ጐትቶ አስወጣኝ፤ ቈራረጠኝም፤ ያለ ረዳትም ተወኝ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 መንገዴን ለወጠ፥ ገነጣጠለኝም፥ ባድማ አደረገኝ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 ከመንገዴ አውጥቶ ገነጣጠለኝ፤ ብቸኛም አደረገኝ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ተከተለኝ፤ ጨረሰኝ፤ ባድማም አደረገኝ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 መንገዴን ለወጠ፥ ገነጣጠለኝም፥ ባድማ አደረገኝ። 参见章节 |