Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




መሳፍንት 9:37 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

37 ገዓልም፣ “ተመልከት እንጂ ሕዝብ እኮ ከተራራው ወገብ ላይ እየደረሰ ነው፤ አንዱ ክፍልም በቃላተኞች ዛፍ በኩል አድርጎ እየመጣ ነው” ብሎ እንደ ገና ተናገረ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

37 ገዓልም፥ “ተመልከት እንጂ ሕዝብ እኮ ከተራራው ወገብ ላይ እየደረሰ ነው፤ አንዱ ክፍልም በአስማተኞች የባሉጥ ዛፍ በኩል አድርጎ እየመጣ ነው” ብሎ እንደገና ተናገረ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

37 ቀጥሎም ጋዓል “ተመልከት! ከከፍተኛ ቦታ መካከል ሰዎች ቊልቊል በመውረድ ላይ ናቸው፤ አንዱ ቡድን የአስማተኞች የወርካ ዛፍ በሚባለው መንገድ እየመጣ ነው!” አለ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

37 ገዓ​ልም ደግሞ፥ “እነሆ፥ ሕዝብ በባ​ሕር በኩል ወደ ምድር መካ​ከል ይወ​ር​ዳል፤ የአ​ን​ድም አለቃ ሠራ​ዊት በአ​ድ​ባሩ ዛፍ መን​ገድ አን​ጻር ይመ​ጣል” ብሎ ተና​ገረ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

37 ገዓልም ደግሞ፦ እነሆ፥ ሕዝብ በምድር መካከል ይወርዳል፥ አንድም ወገን በምዖንኒም በአድባሩ ዛፍ መንገድ ይመጣል ብሎ ተናገረ።

参见章节 复制




መሳፍንት 9:37
4 交叉引用  

እዘርፋለሁ፤ እነጥቃለሁ፤ እንዲሁም ከአሕዛብ ተሰባስቦ እንደ ገና በሰፈረው፣ በከብትና በሸቀጥ በከበረው፣ በምድሪቱም መካከል በሚኖረው ሕዝብ ላይ እጄን አነሣለሁ።”


ምድራቸውን የምታስለቅቃቸው አሕዛብ፣ መተተኞችን ወይም ሟርተኞችን ያደምጣሉ፤ አንተ ግን ይህን እንድታደርግ አምላክህ እግዚአብሔር አልፈቀደልህም።


ገዓል ባያቸው ጊዜ ዜቡልን፣ “ተመልከት፤ ከተራራው ጫፍ ሕዝብ እየወረደ ነው” አለው። ዜቡልም መልሶ፣ “የተራሮች ጥላ ሰዎች መስሎ ተሳስተህ” ነው አለው።


ከዚያም ዜቡል፣ “እንገዛለት ዘንድ አቢሜሌክ ማን ነው? ብለህ የደነፋኸው አሁን የት አለ? ያቃለልሀቸውስ ሰዎች እነዚህ አይደሉምን? በል ውጣና ግጠማቸው” አለው።


跟着我们:

广告


广告