Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




መሳፍንት 9:31 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

31 ወደ አቢሜሌክም መልእክተኞች በምስጢር ልኮ እንዲህ አለ፤ “እነሆ፤ የአቤድ ልጅ ገዓልና ወንድሞቹ ወደ ሴኬም መጥተው ከተማዪቱ እንድትሸፍትብህ አድርገዋል።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

31 ወደ አቤሜልክም መልእክተኞች በምስጢር ልኮ እንዲህ አለ፤ “እነሆ፤ የአቤድ ልጅ ገዓልና ወንድሞቹ ወደ ሴኬም መጥተው ከተማይቱ እንድትሸፍትብህ አድርገዋል።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

31 በአሩማ ወዳለውም ወደ አቤሜሌክ መልእክተኞችን ልኮ እንዲህ ብለው እንዲነግሩት አሳሰባቸው፥ “የዔቤድ ልጅ ጋዓል ከወንድሞቹ ጋር ወደ ሴኬም መጥቶአል፤ በአንተም ላይ የከተማውን ሕዝብ አነሣሥቶአል።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

31 እን​ዲ​ህም ብሎ ወደ አቤ​ሜ​ሌክ ከእጅ መንሻ ጋር መል​እ​ክ​ተ​ኞ​ችን ላከ፥ “እነሆ፥ የአ​ቤድ ልጅ ገዓ​ልና ወን​ድ​ሞቹ ወደ ሰቂማ መጥ​ተ​ዋል፤ እነ​ሆም፥ በአ​ንተ ምክ​ን​ያት ከተ​ማ​ዪ​ቱን ይወ​ጓ​ታል።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

31 እንዲህም ብሎ ወደ አቤሜሌክ በተንኮል መልክተኞች ላከ፦ እነሆ፥ የአቤድ ልጅ ገዓልና ወንድሞቹ ወደ ሴኬም መጥተዋል፥ በአንተም ላይ ከተማይቱን አሸፍተዋል።

参见章节 复制




መሳፍንት 9:31
3 交叉引用  

በዚህ ጊዜ የአቤድ ልጅ ገዓል ከወንድሞቹ ጋራ ወደ ሴኬም መጣ፤ የሴኬምም ገዦች ተማመኑበት።


የከተማዪቱ ገዥ ዜቡል፣ የአቤድ ልጅ ገዓል ያለውን በሰማ ጊዜ እጅግ ተቈጣ፤


ስለዚህ በሌሊት ሰዎችህን ይዘህ ወጥተህ ሜዳው ላይ ማድፈጥ አለብህ፤


跟着我们:

广告


广告