መሳፍንት 8:30 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም30 ጌዴዎን ብዙ ሚስቶች ስላገባ ሰባ ልጆች ነበሩት፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 ብዙ ሚስቶች ስላገባ ሰባ ልጆች ነበሩት፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም30 ብዙ ሚስቶች ስላገባ ሰባ ወንዶች ልጆች ነበሩት፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 ለጌዴዎንም ብዙ ሚስቶች ነበሩትና ከአብራኩ የወጡ ሰባ ልጆች ነበሩት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)30 ለጌዴዎንም ብዙ ሚስቶች ነበሩትና ከወገቡ የወጡ ሰባ ልጆች ነበሩት። 参见章节 |