መሳፍንት 3:30 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም30 በዚያ ቀን ሞዓብ በእስራኤል ድል ሆነች፤ ምድሪቱም ለሰማንያ ዓመት ሰላም አገኘች። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 በዚያን ቀን ሞዓብ በእስራኤል ድል ሆነች፤ ምድሪቱም ለሰማንያ ዓመት ሰላም አገኘች። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም30 በዚያን ቀን ሞአባውያን በእስራኤላውያን ድል ተመቱ፤ በምድሪቱም ላይ ሰማኒያ ዓመት ሙሉ ሰላም ሆነ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 በዚያም ወራት ሞዓባውያን በእስራኤል እጅ ገቡ፤ ምድሪቱም ሰማንያ ዓመት ዐረፈች። ናዖድም እስኪሞት ድረስ ገዛቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)30 በዚያም ቀን ሞዓብ ከእስራኤል እጅ በታች ተዋረደ፥ ምድሪቱም ሰማንያ ዓመት ዐረፈች። 参见章节 |