መሳፍንት 21:24 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም24 በዚያ ጊዜ እስራኤላውያን ያን ቦታ ትተው ወደ የቤታቸው፣ ወደየርስታቸው፣ ወደየጐሣቸውና ወደየነገዳቸው ሄዱ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 በዚያን ጊዜ እስራኤላውያን ያን ቦታ ትተው ወደየቤታቸው፥ ወደየርስታቸው፥ ወደየጐሣቸውና ወደየነገዳቸው ሄዱ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም24 በዚያኑ ጊዜ ሌሎቹም እስራኤላውያን በሙሉ ለመሄድ ተነሡ፤ እያንዳንዱም ወደ ራሱ ነገድና ቤተሰብ እንዲሁም ወደራሱ ቤት ንብረት ተመለሰ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 በዚያ ጊዜም የእስራኤል ልጆች ከዚያ ተነሡ፤ እያንዳንዱም ወደ ወገኑና ወደ ነገዱ ሄደ፤ ሰውም ሁሉ ከዚያ ወደ ርስቱ ተመለሰ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)24 በዚያን ጊዜም የእስራኤል ልጆች ከዚያ ተነሡ፥ እያንዳንዱም ወደ ነገዱና ወደ ወገኑ ሄደ፥ ሰውም ሁሉ ከዚያ ወደ ርስቱ ተመለሰ። 参见章节 |