መሳፍንት 2:13 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም13 እግዚአብሔርንም ትተው በኣልንና አስታሮትን አምልከዋልና 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ጌታን ትተው በዓልንና አስታሮትን አመለኩ፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 እግዚአብሔርን ማምለክ ትተው “ባዓልና ዐስታሮት” ተብለው የሚጠሩትን ባዕዳን አማልክት አመለኩ፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 እግዚአብሔርንም ትተው በዓልንና አስታሮትን አመለኩ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)13 እግዚአብሔርንም ትተው በኣልንና አስታሮትን አመለኩ። 参见章节 |