Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




መሳፍንት 19:28 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

28 ሌዋዊውም፣ “በዪ ተነሺና እንሂድ” አላት፤ ነገር ግን መልስ አልነበረም። ከዚያም በአህያው ላይ ከጫናት በኋላ ወደ ቤቱ ጕዞውን ቀጠለ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

28 ሌዋዊውም፥ “በይ ተነሺና እንሂድ” አላት፤ ነገር ግን መልስ አልነበረም። ከዚያም በአህያው ላይ ከጫናት በኋላ ወደ ቤቱ ጉዞውን ቀጠለ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

28 “ተነሽ እንሂድ!” አላት፤ ነገር ግን ምንም መልስ አላገኘም፤ ከዚህ በኋላ ሬሳዋን በአህያ ላይ ጭኖ ወደ ቤቱ ጒዞውን ቀጠለ፤

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

28 እር​ሱም፥ “ተነሺ እን​ሂድ” አላት፤ እር​ስዋ ግን ሞታ ነበ​ርና አል​መ​ለ​ሰ​ችም፤ በዚያ ጊዜም በአ​ህ​ያው ላይ ጫናት፤ ተነ​ሥ​ቶም ወደ ስፍ​ራው ተመ​ለሰ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

28 እርሱም፦ ተነሺ፥ እንሂድ አላት፥ እርስዋ ግን ሞታ ነበርና አልመለሰችም፥ በዚያን ጊዜ በአህያው ላይ ጫናት፥ ተነሥቶም ወደ ስፍራው ሄደ።

参见章节 复制




መሳፍንት 19:28
3 交叉引用  

እኩለ ቀን ዐለፈ፤ እነርሱም የሠርክ መሥዋዕት እስኪቀርብ ድረስ የሚዘላብድ ትንቢት ይናገሩ ነበር፤ አሁንም ድምፅ የለም፤ የመለሰና ከቁም ነገር የቈጠረውም አልነበረም።


ጌታዋ በጧት ተነሥቶ በሩን በመክፈት መንገዱን ለመቀጠል ሲወጣ፣ ቁባቱ እጇን ከደጃፉ መድረክ ላይ እንደ ዘረጋች ከቤቱ በራፍ ላይ ተዘርራ ወድቃ አገኛት።


የጊብዓም ገዦች በሌሊት ሊገድሉኝ ያደርኩበትን ቤት ከበቡት፤ ከዚያም በቁባቴ ላይ ስለ አመነዘሩባት ሞተች።


跟着我们:

广告


广告