Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




መሳፍንት 11:19 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

19 “ከዚያም እስራኤል በሐሴቦን ወዳለው ወደ አሞራውያን ንጉሥ ወደ ሴዎን መልእክተኞች ልኮ፣ ‘ወደ ገዛ ስፍራችን ለመሄድ በአገርህ እንዳልፍ ፍቀድልኝ’ አለው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

19 “ከዚያም እስራኤል በሐሴቦን ወዳለው ወደ አሞራውያን ንጉሥ ወደ ሴዎን መልእክተኞች ልኮ፥ ‘ወደ ገዛ ስፍራችን ለመሄድ በአገርህ እንዳልፍ ፍቀድልኝ’ አለው።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

19 ከዚህ በኋላ እስራኤላውያን በሐሴቦን ሆኖ ወደሚገዛው ወደ አሞራውያን ንጉሥ ወደ ሲሖን መልእክተኞች ልከው በአገሩ በኩል አልፈው ወደ አገራቸው እንዲሄዱ አስጠየቁት፤

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

19 እስ​ራ​ኤ​ልም ወደ አሞ​ራ​ዊው ወደ ሐሴ​ቦን ንጉሥ ወደ ሴዎን መል​እ​ክ​ተ​ኞ​ችን ላከ፤ እስ​ራ​ኤ​ልም፦ ‘በም​ድ​ርህ በኩል ወደ ስፍ​ራ​ችን፥ እባ​ክህ፥ አሳ​ል​ፈን’ አለው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

19 እስራኤልም ወደ አሞራዊው ወደ ሐሴቦን ንጉሥ ወደ ሴዎን መልክተኞችን ላከ፥ እስራኤልም፦ በምድርህ በኩል ወደ ስፍራችን፥ እባክህ፥ አሳልፈን አለው።

参见章节 复制




መሳፍንት 11:19
5 交叉引用  

ሴዎን ግን በግዛቱ እንዲያልፍ ለመፍቀድ እስራኤልን አላመነውም፤ ሰራዊቱንም ሰብስቦ በያሀጽ ከሰፈረ በኋላ ከእስራኤል ጋራ ተዋጋ።


跟着我们:

广告


广告