Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




መሳፍንት 11:15 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

15 እንዲህም አላቸው፤ “ዮፍታሔ እንዲህ ይላል፤ እስራኤል የሞዓብንም ሆነ የአሞናውያንን ምድር አልወሰደም።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

15 እንዲህም አላቸው፤ “ዮፍታሔ እንዲህ ይላል፤ እስራኤል የሞዓብንም ሆነ የአሞናውያንን ምድር አልወሰደም።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

15 እንዲህ በማለትም መልስ ሰጠው፤ “እስራኤላውያን የሞአብንም ሆነ የዐሞንን ምድር አልወሰዱም፤

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

15 ዮፍ​ታሔ እን​ዲህ ይላል፥ “እስ​ራ​ኤል ከግ​ብፅ በወጡ ጊዜ የሞ​ዓ​ብን ምድር፥ የአ​ሞ​ን​ንም ልጆች ምድር አል​ወ​ሰ​ዱም፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

15 እንዲህም አለው፦ ዮፍታሔ እንዲህ ይላል፦ እስራኤል የሞዓብን ምድር የአሞንንም ልጆች ምድር አልወሰደም፥

参见章节 复制




መሳፍንት 11:15
8 交叉引用  

“እስራኤል ከግብጽ በወጡ ጊዜ፣ ግዛታቸውን እንዳይወርሩባቸው በማድረግህ ከእነርሱ ተመልሰው ሳያጠፏቸው የቀሩት የአሞን፣ የሞዓብና የሴይር ተራራ ሰዎች እነሆ እዚህ አሉ።


ከየትኛውም የአሞናውያን ምድር ለእናንተ ርስት ስለማልሰጣችሁ፣ አሞናውያን ዘንድ በደረሳችሁ ጊዜ አታስቸግሯቸው፤ ለጦርነትም አታነሣሧቸው። ያን ቦታ ርስት አድርጌ ለሎጥ ዘሮች ሰጥቻቸዋለሁ።”


ከዚያም እግዚአብሔር፣ “ከሞዓባውያን ምድር አንዳችም መሬት ስለማልሰጣችሁ አታስቸግሯቸው፤ ለጦርነትም አታነሣሧቸው፤ ዔርን ለሎጥ ዘሮች ርስት አድርጌ ሰጥቻቸዋለሁ” አለኝ።


ዮፍታሔም መልእክተኞቹን እንደ ገና ወደ አሞናውያን ንጉሥ ላካቸው፤


እስራኤል ከግብጽ በወጣ ጊዜ በምድረ በዳ አድርጎ ወደ ቀይ ባሕር ከዚያም ወደ ቃዴስ ሄደ።


跟着我们:

广告


广告