Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




መሳፍንት 1:14 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

14 እርሷም ወደ ጎቶንያል በመጣች ጊዜ፣ አባቷ የዕርሻ መሬት እንዲሰጠው ይለምነው ዘንድ አጥብቃ ነገረችው፤ ካሌብም እርሷ ከአህያዋ ላይ እንደ ወረደች “ምን እንዳደርግልሽ ትፈልጊያለሽ?” ሲል ጠየቃት።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

14 እርሷም ወደ ዖትኒኤል በመጣች ጊዜ፥ ከአባቷ የእርሻ መሬት እንዲጠይቅ መከረችው፤ ካሌብም እርሷ ከአህያዋ ላይ እንደወረደች “ምን እንዳደርግልሽ ትፈልጊያለሽ?” ሲል ጠየቃት።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

14 በጋብቻቸውም ቀን ዖትኒኤል ዓክሳን “አባትሽ የእርሻ መሬት እንዲሰጥሽ ጠይቂ” አላት፤ እርስዋም ካሌብን ስታይ ከበቅሎዋ ላይ ወረደች፤ ካሌብም “ምን እንድሰጥሽ ትፈልጊአለሽ” ብሎ ጠየቃት።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

14 እር​ስ​ዋም ወደ እርሱ በመ​ጣች ጊዜ የእ​ርሻ ቦታ ይሰ​ጣት ዘንድ አባ​ቷን እን​ድ​ት​ለ​ም​ነው ጎቶ​ን​ያል መከ​ራት። እር​ስ​ዋም በአ​ህ​ያዋ ላይ ሆና አን​ጐ​ራ​ጐ​ረች፤ “ወደ ደቡብ ሰድ​ደ​ኸ​ኛል” ብላም ጮኸች። ካሌ​ብም፥ “ምን ሆነ​ሻል?” አላት።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

14 እርስዋም ወደ እርሱ በመጣች ጊዜ ከአባትዋ እርሻ እንዲለምን መከረችው። እርስዋም ከአህያዋ ወረደች፥ ካሌብም፦ ምን ፈለግሽ? አላት።

参见章节 复制




መሳፍንት 1:14
2 交叉引用  

እርሷም፣ “እባክህ፤ ባርከኝ፤ በኔጌብ መሬት እንደ ሰጠኸኝ ሁሉ፣ አሁንም የውሃ ምንጭ ስጠኝ” አለችው፤ ካሌብም የላይኛውንና የታችኛውን ምንጮች ሰጣት።


跟着我们:

广告


广告