Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ይሁዳ 1:2 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

2 ምሕረት፣ ሰላምና ፍቅር ይብዛላችሁ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

2 ምሕረት ለእናንተ ይሁን፥ ሰላምና ፍቅርም ይብዛላችሁ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

2 ምሕረት፥ ሰላምና ፍቅርም ይብዛላችሁ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

2 ምሕረትና ሰላም ፍቅርም ይብዛላችሁ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

2 ምሕረትና ሰላም ፍቅርም ይብዛላችሁ።

参见章节 复制




ይሁዳ 1:2
6 交叉引用  

በእግዚአብሔር ለተወደዳችሁና ቅዱሳን ለመሆን ለተጠራችሁ በሮም ላላችሁ ሁሉ፤ ከአባታችን ከእግዚአብሔር፣ ከጌታም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን።


ይህን ትእዛዝ በሚከተሉ ሁሉ፣ የእግዚአብሔር በሆነው እስራኤልም ላይ ሰላምና ምሕረት ይሁን።


በእምነት እውነተኛ ልጄ ለሆነው ለጢሞቴዎስ፤ ከአባታችን ከእግዚአብሔር፣ ከጌታችንም ከክርስቶስ ኢየሱስ ጸጋና ምሕረት፣ ሰላምም ይሁን።


እግዚአብሔር አብ አስቀድሞ ካወቃቸው፣ ኢየሱስ ክርስቶስን ለመታዘዝ በደሙ ለተረጩትና በመንፈስ አማካይነት ለተቀደሱት፤ ጸጋና ሰላም ይብዛላችሁ።


እግዚአብሔርንና ጌታችን ኢየሱስን በማወቅ ጸጋና ሰላም ይብዛላችሁ።


跟着我们:

广告


广告