Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢያሱ 21:29 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

29 የርሙትና ዓይንገኒም፣ እነዚህ አራት ከተሞች ከነመሰማሪያዎቻቸው፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

29 የርሙትንና መሰማሪያዋን፥ ዐይን-ጋኒምንና መሰማሪያዋን፤ አራቱን ከተሞች ሰጡአቸው።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

29 ያርሙትና ዔንጋኒም ናቸው፤

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

29 ሬማ​ት​ንና መሰ​ማ​ር​ያ​ዋን፥ ዓይ​ን​ጋ​ኒ​ም​ንና መሰ​ማ​ር​ያ​ዋን፤ አራ​ቱን ከተ​ሞች ሰጡ​አ​ቸው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

29 የርሙትንና መሰምርያዋን፥ ዓይንጋኒምንና መሰምርያዋን፥ አራቱን ከተሞች ሰጡአቸው።

参见章节 复制




ኢያሱ 21:29
7 交叉引用  

እነርሱም ዐምስቱን ነገሥታት ማለትም የኢየሩሳሌምን ንጉሥ፣ የኬብሮንን ንጉሥ፣ የያርሙትን ንጉሥ፣ የለኪሶን ንጉሥ የዔግሎንን ንጉሥ አውጥተው አመጡለት።


ስለዚህ የኢየሩሳሌም ንጉሥ አዶኒጼዴቅ፣ ሆሃም ወደተባለው የኬብሮን ንጉሥ ጲርአም ወደተባለው የያርሙት ንጉሥ፣ ያፊዓ ወደተባለው የለኪሶ ንጉሥና ዳቤር ወደተባለው የዔግሎን ንጉሥ በመላክ፣


የያርሙት ንጉሥ፣ አንድ የለኪሶ ንጉሥ፣ አንድ


ዛኖዋ፣ ዓይንገኒም፣ ታጱዋ፣ ዓይናም፣


ሬሜት፣ ዓይንገኒም፣ ዐይንሐዳ እንዲሁም ቤትጳጼጽ።


ከይሳኮር ነገድ፣ ቂሶን፣ ዳብራት፣


ከአሴር ነገድ፣ ሚሽአል፣ ዓብዶን፣


跟着我们:

广告


广告