Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢያሱ 19:48 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

48 እነዚህ ለዳን ነገድ ርስት ሆነው በየጐሣው የተደለደሉ ከተሞችና መንደሮች ነበሩ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

48 የዳን ልጆች ነገድ ርስት በየወገኖቻቸው እነዚህ ከተሞችና መንደሮቻቸው ናቸው።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

48 ስለዚህ እነዚህ ትላልቅና ትናንሽ ከተሞች የዳን ልጆች በየወገናቸው ርስት ናቸው።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

48 የዳን ልጆ​ችም ሄደው ለኪ​ስን መቱ​አት፤ ከተ​ማ​ቸ​ው​ንም ያዟት፤ በሰ​ይ​ፍም መቱ​አት። በው​ስ​ጥ​ዋም ተቀ​መጡ። ስሟ​ንም በአ​ባ​ታ​ቸው በዳን ስም ዳን ብለው ጠሩ​አት። አሞ​ሬ​ዎ​ና​ው​ያ​ንም በኤ​ዶ​ምና በሰ​ላ​ሚን ለመ​ኖር ቀጠሉ። የኤ​ፍ​ሬ​ማ​ው​ያ​ንም እጅ በእ​ነ​ርሱ ላይ በረ​ታች። ገባ​ሪ​ዎ​ችም ሆኑ​ላ​ቸው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

48 የዳን ልጆች ነገድ ርስት በየወገኖቻቸው እነዚህ ከተሞችና መንደሮቻቸው ናቸው።

参见章节 复制




ኢያሱ 19:48
3 交叉引用  

“ስማቸው የተዘረዘረው ነገዶች እነዚህ ናቸው፤ “በሰሜኑ ድንበር የዳን ነገድ አንድ ድርሻ ይኖረዋል፤ ይህም የሔትሎንን መንገድ ተከትሎ እስከ ሐማት መተላለፊያ ይደርሳል። ሐጻርዔናንና ከሐማት ቀጥሎ ያለው የደማስቆ ሰሜናዊ ድንበር ከምሥራቅ እስከ ምዕራብ ላለው ወሰኑ አንድ ክፍል ይሆናል።


ነገር ግን የዳን ዘሮች ርስታቸው አልበቃቸውም፣ ወደ ሌሼም ወጥተው አደጋ በመጣል ያዟት፤ ሰዎቹንም በሰይፍ ስለት ፈጅተው ይዞታቸው አደረጓት፤ በዚያው ሰፈሩ፤ ስሟንም ለውጠው በአባታቸው ስም ዳን አሏት።


እስራኤላውያን ድርሻ ድርሻቸውን ከያዙ በኋላ፣ ለነዌ ልጅ ለኢያሱ በመካከላቸው ርስት ሰጡት፤


跟着我们:

广告


广告