Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢያሱ 19:14 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

14 በስተ ሰሜንም በኩል ወደ ሐናቶን ይዞርና በይፍታሕኤል ሸለቆ ላይ ይቆማል።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

14 ድንበሩም በሰሜን በኩል ወደ ሐናቶን ዞረ፥ መጨረሻውም በይፍታሕ-ኤል ሸለቆ ነበረ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

14 የሰሜኑም ድንበር መመለሻው የይፍታሕኤል ሸለቆ ሆኖ ወደ ሐናቶን አቅጣጫ ይታጠፋል፤

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

14 ድን​በ​ሩም በሰ​ሜን በኩል ወደ አሞት ይዞ​ራል፥ መው​ጫ​ውም በሐ​ናት በኩል በጌ​ፋ​ሄል ሸለቆ ነበረ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

14 ድንበሩም በሰሜን በኩል ወደ ሐናቶን ዞረ፥ መውጫውም በይፍታሕኤል ሸለቆ ነበረ።

参见章节 复制




ኢያሱ 19:14
3 交叉引用  

ከዚያም ወደ ምሥራቅ በመቀጠል፣ ወደ ጋትሔፌርና ወደ ዒትቃጺን ይዘልቃል፤ ከዚያ ደግሞ ወደ ሪሞን በመሄድ ወደ ኒዓ ይታጠፋል።


ደግሞም ቀጣትን፣ ነህላልን፣ ሺምሮንን፣ ይዳላንና ቤተ ልሔምን ይጨምራል፤ እነዚህም ከነመንደሮቻቸው ዐሥራ ሁለት ከተሞች ናቸው።


ከዚያም በምሥራቅ በኩል ወደ ቤትዳጎን ይመለስና ዛብሎንንና የይፍታሕኤልን ሸለቆ ይዞ፣ ካቡልን በስተግራ በመተው በሰሜን በኩል ወደ ቤትዔሜቅና ወደ ንዒኤል ያቀናል።


跟着我们:

广告


广告