Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢያሱ 15:48 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

48 በኰረብታማዋም አገር የሚገኙ ከተሞች ደግሞ እነዚህ ናቸው፤ ሳምር፣ የቲር፣ ሶኮ

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

48 በተራራማው አገር ሳምር፥ የቲር፥ ሶኮ፥

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

48 በኮረብታማውም አገር ሻሚር፥ ያቲር፥ ሶኮህ፥

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

48 የሳ​ምር ተራ​ራ​ዎች ፥ ኢዩ​ቴር፥ ሦካ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

48 በተራራማው አገር ሳምር፥ የቲር፥

参见章节 复制




ኢያሱ 15:48
6 交叉引用  

አይሁዳዊት ሚስቱም የጌዶርን አባት ዮሬድን፣ የሦኮን አባት ሔቤርን፣ የዛኖዋን አባት ይቁቲኤልን ወለደች። እነዚህም ሜሬድ ያገባት የፈርዖን ልጅ የቢትያ ልጆች ናቸው።


ያርሙት፣ ዓዶላም፣ ሦኮን፣ ዓዜቃ፣


አሽዶድ በዙሪያዋ ካሉ ሰፈሮችና መንደሮች ጋራ፣ ጋዛ እስከ ግብጽ ደረቅ ወንዝና እስከ ታላቁ ባሕር ጠረፍ በመለስ ካሉት ሰፈሮቿና መንደሮቿ ጋራ።


ደና፣ ዳቤር የምትባለው ቂርያትስና


ደግሞም የቲርን፣ ኤሽትሞዓን፣


ይህንም፣ በቤቴል፣ በደቡብ ራሞትና በየቲር ለነበሩ፣


跟着我们:

广告


广告