ኢያሱ 13:15 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም15 ሙሴ በየጐሣቸው መድቦ ለሮቤል ነገድ የሰጠው ርስት ይህ ነው፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ሙሴም ለሮቤል ልጆች ነገድ በየወገናቸው ርስትን ሰጣቸው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 ሙሴ ለሮቤል ነገድ በየወገናቸው ርስት ሰጣቸው፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ሙሴም ለሮቤል ነገድ በየወገናቸው ርስትን ሰጣቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15 ሙሴም ለሮቤል ልጆች ነገድ በየወገናቸው ርስትን ሰጣቸው። 参见章节 |