ዮናስ 4:4 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም4 እግዚአብሔር ግን፣ “በውኑ ልትቈጣ ይገባሃልን?” አለው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ጌታም፦ “አንተ ልትቆጣ ተገቢ ነውን?” አለ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 እግዚአብሔርም “ይህን ያኽል ልትቈጣ ይገባሃልን?” አለው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 እግዚአብሔርም ዮናስን፥ “ፈጽመህ ታዝናለህን?” አለው። 参见章节 |