ዮሐንስ 9:38 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም38 ሰውየውም፣ “ጌታ ሆይ፤ አምናለሁ” አለ፤ ሰገደለትም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)38 እርሱም “ጌታ ሆይ! አምናለሁ፤” አለ፤ ሰገደለትም። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም38 እርሱም “ጌታ ሆይ! አምናለሁ” ብሎ ሰገደለት። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)38 እርሱም፥ “አቤቱ፥ አምናለሁ” ብሎ ሰገደለት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)38 እርሱም፦ “ጌታ ሆይ፥ አምናለሁ” አለ፤ ሰገደለትም። 参见章节 |