Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዮሐንስ 8:8 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

8 እንደ ገናም ጐንበስ ብሎ በምድር ላይ ጻፈ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

8 ደግሞም ጐንበስ ብሎ በጣቱ በምድር ላይ ጻፈ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

8 ከዚህም በኋላ እንደገና ጐንበስ ብሎ በመሬት ላይ ጻፈ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

8 ዳግ​መ​ኛም ጐን​በስ ብሎ በጣቱ በም​ድር ላይ ጻፈ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

8 ደግሞም ጐንበስ ብሎ በጣቱ በምድር ላይ ጻፈ።

参见章节 复制




ዮሐንስ 8:8
3 交叉引用  

ከዚያም ካህኑ የተቀደሰ ውሃ በሸክላ ዕቃ ቀድቶ በማደሪያው ድንኳን ካለው ወለል ጥቂት ዐፈር ቈንጥሮ በውሃው ውስጥ ይጨምራል።


በጥያቄ ሲወተውቱት ቀና ብሎ፣ “ከእናንተ ኀጢአት የሌለበት እርሱ አስቀድሞ ድንጋይ ይወርውርባት” አላቸው።


ይህን እንደ ሰሙ፣ ከሽማግሌዎች ጀምሮ አንድ በአንድ ወጡ፤ ሴትዮዋም እዚያው ፊቱ እንደ ቆመች ኢየሱስ ብቻውን ቀረ።


跟着我们:

广告


广告