ዮሐንስ 8:45 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም45 እኔ ግን እውነት ስለምናገር አታምኑኝም! 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)45 እኔ ግን እውነትን ስለምናገር አታምኑኝም። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም45 እኔ ግን እውነትን ስለምናገር አታምኑኝም፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)45 እኔ ግን እውነትን እናገራለሁና አታምኑኝም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)45 እኔ ግን እውነትን የምናገር ስለ ሆንሁ አታምኑኝም። 参见章节 |