ዮሐንስ 8:30 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም30 ይህንም እንደ ተናገረ ብዙዎች በርሱ አመኑ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 ይህን ሲናገር ብዙዎች በእርሱ አመኑ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም30 ኢየሱስ ይህን በተናገረ ጊዜ ብዙ ሰዎች በእርሱ አመኑ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 ይህንም በተናገረ ጊዜ ብዙዎች በእርሱ አመኑ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)30 ይህን ሲናገር ብዙዎች በእርሱ አመኑ። 参见章节 |