ዮሐንስ 7:48 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም48 ለመሆኑ ከባለሥልጣኖችና ከፈሪሳውያን በርሱ ያመነ አለ? 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)48 ከአለቆች ወይም ከፈሪሳውያን በእርሱ ያመነ አለን? 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም48 ለመሆኑ ከባለ ሥልጣኖች ወይም ከፈሪሳውያን በእርሱ ያመኑ አሉን? 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)48 ከአለቆች ወይም ከፈሪሳውያን ያመነበት አለን? 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)48 ከአለቆች ወይስ ከፈሪሳውያን በእርሱ ያመነ አለን? 参见章节 |