ዮሐንስ 7:24 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም24 የሰውን ፊት በማየት መፍረድ ትታችሁ ቅን ፍርድ ፍረዱ።” 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 ቅን ፍርድ ፍረዱ እንጂ በመልክ አትፍረዱ።” 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም24 ትክክለኛ ፍርድ ፍረዱ እንጂ የሰውን ፊት አይታችሁ በማዳላት አትፍረዱ።” 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 የእውነት ፍርድ ፍረዱ እንጂ ለሰው ፊት በማድላት አትፍረዱ።” 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)24 ቅን ፍርድ ፍረዱ እንጂ በመልክ አትፍረዱ።” 参见章节 |