ዮሐንስ 4:4 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም4 በሰማርያም በኩል ማለፍ ነበረበት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 በሰማርያም ማለፍ ግድ ሆነበት። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 ወደዚያም ሲሄድ በሰማርያ በኩል ማለፍ ነበረበት። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 በሰማርያ በኩልም ሲያልፍ ሳለ፥ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 በሰማርያም ሊያልፍ ግድ ሆነበት። 参见章节 |