ዮሐንስ 4:30 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም30 እነርሱም ከከተማ ወጥተው እርሱ ወዳለበት አመሩ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 ከከተማ ወጥተው ወደ እርሱ ይመጡ ነበር። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም30 ሰዎቹም ከከተማ ወጥተው ወደ ኢየሱስ ሄዱ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 ከከተማም ወጥተው ወደ እርሱ ሄዱ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)30 ከከተማ ወጥተው ወደ እርሱ ይመጡ ነበር። 参见章节 |