ዮሐንስ 4:3 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ጌታም ይህን እንዳወቀ ይሁዳን ለቅቆ ወደ ገሊላ ተመልሶ ሄደ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 የይሁዳን ምድር ትቶ ወደ ገሊላ እንደገና ሄደ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ስለ እርሱ የተባለውን ፈሪሳውያን እንደ ሰሙ ባወቀ ጊዜ ኢየሱስ የይሁዳን ምድር ትቶ ወደ ገሊላ ተመልሶ ሄደ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 የይሁዳንም ምድር ትቶ ዳግመኛ ወደ ገሊላ ሄደ። 参见章节 |