ዮሐንስ 3:35 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም35 አብ ወልድን ይወድዳል፤ ሁሉንም ነገር በእጁ ሰጥቶታል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)35 አባት ልጁን ይወዳል፥ ሁሉንም በእጁ ሰጥቶታል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም35 አብ ልጁን ይወዳል፤ ሁሉንም ነገር በእጁ አስረክቦታል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)35 አብ ልጁን ይወዳልና፥ ሁሉን በእጁ ሰጠው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)35 አባት ልጁን ይወዳል ሁሉንም በእጁ ሰጥቶታል። 参见章节 |