Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዮሐንስ 3:24 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

24 ይህም የሆነው ዮሐንስ ወህኒ ከመግባቱ በፊት ነበር።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

24 ዮሐንስ ገና ወደ ወኅኒ ቤት አልወረደም ነበርና።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

24 በዚያን ጊዜ ዮሐንስ ገና አልታሰረም ነበር።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

24 ዮሐ​ንስ ገና ወደ ወኅኒ ቤት አል​ገ​ባም ነበ​ርና።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

24 እየመጡም ይጠመቁ ነበር ዮሐንስ ገና ወደ ወኅኒ አልተጨመረም ነበርና።

参见章节 复制




ዮሐንስ 3:24
6 交叉引用  

ቀደም ሲል ሄሮድስ፣ በወንድሙ በፊልጶስ ሚስት በሄሮድያዳ ምክንያት ዮሐንስን አስይዞ ወህኒ አስገብቶት ነበር።


ኢየሱስ የዮሐንስን መታሰር በሰማ ጊዜ ወደ ገሊላ ተመለሰ።


ሄሮድስ ራሱ የወንድሙን የፊልጶስን ሚስት ሄሮድያዳን በማግባቱ ምክንያት፣ ተይዞ እንዲታሰር ትእዛዝ በመስጠት ዮሐንስን ወህኒ ቤት አስገብቶት ነበር።


በዚህ ጊዜ ዮሐንስም በሳሌም አቅራቢያ ሄኖን በተባለ ስፍራ ብዙ ውሃ ስለ ነበረ ያጠምቅ ነበር፤ ሰዎችም ለመጠመቅ ይመጡ ነበር።


跟着我们:

广告


广告