ዮሐንስ 20:10 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም10 ከዚያም በኋላ ደቀ መዛሙርቱ ተመልሰው ወደ የቤታቸው ሄዱ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ደቀ መዛሙርቱም ወደ ቤታቸው ሄዱ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 ከዚህ በኋላ ሁለቱም ደቀ መዛሙርት ተመልሰው ወደ ቤታቸው ሄዱ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ከዚህም በኋላ ደቀ መዛሙርቱ ተመልሰው ወደ ቤታቸው ገቡ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)10 ደቀ መዛሙርቱም ወደ ቤታቸው ደግሞ ሄዱ። 参见章节 |