ዮሐንስ 19:1 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም1 ጲላጦስም ኢየሱስን ወስዶ አስገረፈው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 በዚያን ጊዜም ጲላጦስ ኢየሱስን ወስዶ ገረፈው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 ከዚህ በኋላ ጲላጦስ ኢየሱስን ወስዶ አስገረፈው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ከዚህም በኋላ ጲላጦስ ጌታችን ኢየሱስን ይዞ ገረፈው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)1 በዚያን ጊዜም ጲላጦስ ኢየሱስን ይዞ ገረፈው። 参见章节 |