Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዮሐንስ 18:39 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

39 ነገር ግን በፋሲካ አንድ እስረኛ እንድፈታላችሁ ልማድ አላችሁ፤ ስለዚህ፣ ‘የአይሁድን ንጉሥ’ እንድፈታላችሁ ትፈልጋላችሁን?”

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

39 ነገር ግን በፋሲካ አንድ ሰው እንድፈታላችሁ ልማድ ሆኖአል፤ የአይሁድን ንጉሥ እንድፈታላችሁ ትፈልጋላችሁን?” አላቸው።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

39 ነገር ግን እንደ ልማዳችሁ በፋሲካ በዓል ሁልጊዜ አንድ እስረኛ እፈታላችኋለሁ፤ ስለዚህ የአይሁድን ንጉሥ እንድፈታላችሁ ትፈልጋላችሁን?”

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

39 ነገር ግን በየ​ዓ​መቱ በፋ​ሲካ በዓል ከእ​ስ​ረ​ኞች አንድ እን​ድ​ፈ​ታ​ላ​ችሁ ልማድ አላ​ችሁ፤ እን​ግ​ዲህ የአ​ይ​ሁ​ድን ንጉሥ ልፈ​ታ​ላ​ችሁ ትወ​ዳ​ላ​ች​ሁን?” አላ​ቸው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

39 ነገር ግን በፋሲካ አንድ ልፈታላችሁ ልማድ አላችሁ፤ እንግዲህ የአይሁድን ንጉሥ ልፈታላችሁ ትወዳላችሁን?” አላቸው።

参见章节 复制




ዮሐንስ 18:39
4 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告