ዮሐንስ 16:3 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ይህን ሁሉ የሚያደርጉባችሁ፣ አብን ወይም እኔን ስላላወቁ ነው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ይህንም የሚያደርጉባችሁ አብንና እኔን ስላላወቁ ነው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ይህንንም የሚያደርጉት አብንም ሆነ እኔን ስላላወቁ ነው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ይህንም የሚያደርጉባችሁ አብንም፥ እኔንም ስላላወቁ ነው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 ይህንም የሚያደርጉባችሁ አብንና እኔን ስላላወቁ ነው። 参见章节 |