ዮሐንስ 16:14 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም14 የእኔ ከሆነው ወስዶ እንድታውቁ በማድረግ ያከብረኛል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 እርሱ ያከብረኛል፤ የእኔ ከሆነው ወስዶ ይነግራችኋልና። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም14 የእኔ ከሆነው ወስዶ ስለሚነግራችሁ እኔን ያከብረኛል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 እርሱም እኔን ያከብረኛል፤ ከእኔ ወስዶ ይነግራችኋልና። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)14 እርሱ ያከብረኛል፥ ከእኔ ካለኝ ወስዶ ይነግራችኋልና። 参见章节 |