ዮሐንስ 16:11 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም11 ስለ ፍርድም፣ የዚህ ዓለም ገዥ ስለ ተፈረደበት ነው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ስለ ፍርድም፥ የዚህ ዓለም ገዥ ስለ ተፈረደበት ነው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 ስለ ፍርድ የሚያጋልጠው የዚህ ዓለም ገዢ ስለ ተፈረደበት ነው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ስለ ፍርድም፥ የዚህ ዓለም ገዢ ይፈረድበታልና ነው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 ስለ ፍርድም፥ የዚህ ዓለም ገዥ ስለ ተፈረደበት ነው። 参见章节 |