ዮሐንስ 14:14 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም14 ማንኛውንም ነገር በስሜ ብትለምኑኝ፣ እኔ አደርገዋለሁ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 ማናቸውንም ነገር በስሜ ብትለምኑ እኔ አደርገዋለሁ።” 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም14 ማንኛውንም ነገር በስሜ ብትለምኑ እኔ አደርገዋለሁ።” 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 በስሜ የምትለምኑት ነገር ቢኖር ያን አደርግላችኋለሁ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)14 ማናቸውንም ነገር በስሜ ብትለምኑ እኔ አደርገዋለሁ። 参见章节 |