ዮሐንስ 13:17 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም17 እንግዲህ እነዚህን ነገሮች ዐውቃችሁ ብትፈጽሙ ትባረካላችሁ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ይህንን ስታውቁና ስታደርጉ ብፁዓን ናችሁ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 ይህን ነገር ብታውቁና በሥራ ላይ ብታውሉት የተባረካችሁ ናችሁ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ይህንም ዐውቃችሁ ብትሠሩ ብፁዓን ናችሁ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)17 ይህን ብታውቁ፥ ብታደርጉትም ብፁዓን ናችሁ። 参见章节 |