ዮሐንስ 11:53 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም53 ከዚያ ቀን ጀምሮም፣ ሊገድሉት አሤሩ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)53 እንግዲህ ከዚያ ቀን ጀምረው ሊገድሉት ተማከሩ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም53 ስለዚህ ከዚያ ቀን ጀምሮ ኢየሱስን ለመግደል ተማከሩ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)53 ከዚያችም ቀን ጀምሮ የካህናት አለቆች ሊገድሉት ተማከሩ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)53 እንግዲህ ከዚያ ቀን ጀምረው ሊገድሉት ተማከሩ። 参见章节 |