ዮሐንስ 11:36 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም36 አይሁድም፣ “እንዴት ይወድደው እንደ ነበር አያችሁ!” አሉ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)36 ስለዚህም አይሁድ “እንዴት ይወደው እንደ ነበረ እዩ፤” አሉ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም36 ስለዚህ አይሁድ “እንዴት ይወደው እንደ ነበረ ተመልከቱ” አሉ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)36 አይሁድም፥ “ምን ያህል ይወደው እንደ ነበር እዩ” አሉ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)36 ስለዚህ አይሁድ፦ “እንዴት ይወደው እንደ ነበረ እዩ” አሉ። 参见章节 |