ዮሐንስ 10:37 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም37 አባቴ የሚያደርገውን ባላደርግ አትመኑኝ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)37 እኔ የአባቴን ሥራ የማልሠራ ከሆነ አትመኑኝ፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም37 እኔ የአባቴን ሥራ የማልሠራ ከሆንኩ አትመኑኝ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)37 የአባቴን ሥራ ባልሠራ በእኔ አትመኑ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)37 እኔ የአባቴን ሥራ ባላደርግ አንትመኑኝ፤ 参见章节 |