Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዮሐንስ 10:26 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

26 እናንተ ግን በጎቼ ስላልሆናችሁ አታምኑም፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

26 እናንተ ግን ከበጎቼ ስላልሆናችሁ አታምኑም።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

26 እናንተ ግን ከበጎቼ መንጋ ስላልሆናችሁ አታምኑም።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

26 እና​ንተ ግን አታ​ም​ኑ​ኝም፤ እንደ ነገ​ር​ኋ​ችሁ ከበ​ጎች ውስጥ አይ​ደ​ላ​ች​ሁ​ምና።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

26 እናንተ ግን እንደ ነገርኋችሁ ከበጎቼ ስላልሆናችሁ አታምኑም።

参见章节 复制




ዮሐንስ 10:26
10 交叉引用  

በጎቼ ድምፄን ይሰማሉ፤ እኔ ዐውቃቸዋለሁ፤ እነርሱም ይከተሉኛል፤


የራሱ የሆኑትንም ሁሉ ካወጣ በኋላ ፊት ፊታቸው ይሄዳል፤ በጎቹም ድምፁን ስለሚያውቁ ይከተሉታል።


አብ የሚሰጠኝ ሁሉ ወደ እኔ ይመጣል፤ ወደ እኔ የሚመጣውንም ከቶ ወደ ውጭ አላወጣውም፤


ቀጥሎም፣ “ ‘ከአብ ካልተሰጠው በቀር፣ ማንም ወደ እኔ ሊመጣ አይችልም’ ያልኋችሁ ለዚህ ነው” አለ።


ከእግዚአብሔር የሆነ እግዚአብሔር የሚለውን ይሰማል፤ እናንተ ግን ከእግዚአብሔር ስላልሆናችሁ አትሰሙም።”


እኛ ከእግዚአብሔር ነን፤ እግዚአብሔርን የሚያውቅ ይሰማናል፤ ከእግዚአብሔር ያልሆነ ግን አይሰማንም፤ በዚህም የእውነትን መንፈስና የሐሰትን መንፈስ እናውቃለን።


跟着我们:

广告


广告