ዮሐንስ 1:5 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም5 ብርሃንም በጨለማ ያበራል፤ ጨለማውም አላሸነፈውም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ብርሃንም በጨለማ ይበራል፤ ጨለማም አላሸነፈውም። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 ብርሃን በጨለማ ያበራል፤ ጨለማም ብርሃንን አያሸንፈውም። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ብርሃንም በጨለማ ያበራል፤ ጨለማም አላገኘውም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)5 ብርሃንም በጨለማ ይበራል፥ ጨለማም አላሸነፈውም። 参见章节 |