Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዮሐንስ 1:2 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

2 እርሱም በመጀመሪያ ከእግዚአብሔር ጋራ ነበረ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

2 እርሱ በመጀመሪያ በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

2 እርሱ በመጀመሪያ በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

2 ይህም በመ​ጀ​መ​ሪያ በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ዘንድ ነበረ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

2 ይህ በመጀመሪያው በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ።

参见章节 复制




ዮሐንስ 1:2
5 交叉引用  

በመጀመሪያ እግዚአብሔር ሰማያትንና ምድርን ፈጠረ።


በዚያ ጊዜ ከጐኑ ዋና ባለሙያ ነበርሁ። ሁልጊዜ በፊቱ ሐሤት እያደረግሁ፣ ዕለት ተዕለት በደስታ እሞላ ነበር፤


ነገር ግን፣ “ከእንግዲህ የርሱን ስም አላነሣም፤ በስሙም አልናገርም” ብል፣ ቃሉ በልቤ እንደ እሳት፣ በዐጥንቴም ውስጥ እንደ ረመጥ ሆነብኝ፤ ዐፍኜ መያዝ አቃተኝ፤ ጨርሶ መቋቋም አልቻልሁም።


በመጀመሪያ ቃል ነበረ፤ ቃልም ከእግዚአብሔር ጋራ ነበረ፤ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ።


ሁሉ ነገር በርሱ ተፈጥሯል፤ ከተፈጠረው ሁሉ ያለ እርሱ የተፈጠረ ምንም የለም።


跟着我们:

广告


广告