ኢዩኤል 2:18 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም18 እነሆ፤ እግዚአብሔር ስለ ምድሩ ይቀናል፤ ስለ ሕዝቡም ይራራል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ጌታም ስለ ምድሩ ቀና፥ ለሕዝቡም ራራለት። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 እግዚአብሔር ስለምድሪቱ ባለው ቅንአት፥ ለሕዝቡ ራራላቸው፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 እግዚአብሔርም ስለ ምድሩ ቀና፤ ለሕዝቡም ራራለት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)18 እግዚአብሔርም ስለ ምድሩ ቀና፥ ለሕዝቡም ራራለት። 参见章节 |