Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 9:34 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

34 ግርማው እንዳያስፈራኝ፣ እግዚአብሔር በትሩን ከእኔ ላይ ቢያነሣ፣

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

34 በትሩን ከእኔ ላይ ያርቅ፥ ግርማውም አያስፈራኝ፥

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

34 በትሩ ከእኔ ላይ በራቀ ነበር፤ ግር​ማ​ውም ባላ​ስ​ፈ​ራኝ ነበር።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

34 በትሩን ከእኔ ላይ ያርቅ፥ ግርማውም አያስፈራኝ፥

参见章节 复制




ኢዮብ 9:34
11 交叉引用  

ግርማው አያስደነግጣችሁምን? ክብሩስ አያስፈራችሁምን?


በፊቱ የደነገጥሁትም ለዚህ ነው፤ ይህን ሁሉ ሳስብ እፈራለሁ።


የእግዚአብሔርን ቍጣ በመፍራቴ፣ እንዲህ ያሉ ነገሮች መፈጸም አልቻልሁም።


እኔን መፍራት የለብህም፤ እጄም ሊከብድብህ አይገባም።


“ልቤ በዚህ በኀይል ይመታል፤ ከስፍራውም ዘለል ዘለል ይላል።


ክንድህን አንሣልኝ፤ ከእጅህ ምት የተነሣ ደክሜአለሁ።


ሰዎችን ስለ ኀጢአታቸው ለመቅጣት ትገሥጻቸዋለህ፤ ሀብታቸውንም ብል እንደ በላው ታደርጋለህ፤ በርግጥ ሰው ሁሉ ተን ብቻ ነው። ሴላ


ኀጢአታቸውን በበትር፣ በደላቸውን በጅራፍ እቀጣለሁ።


የቍጣህን ኀይል ማን ያውቃል? መዓትህም የመፈራትህን ያህል ታላቅ ነው።


跟着我们:

广告


广告