ኢዮብ 9:27 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም27 ‘ማጕረምረሜን እረሳለሁ፤ ገጽታዬን ቀይሬ ፈገግ እላለሁ’ ብል፣ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)27 እኔ፦ የኀዘን እንጉርጉሮዬን እረሳለሁ፥ ፊቴን መልሼ እጽናናለሁ ብል፥ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም27 ሮሮዬን ልርሳ፥ ፊቴንም ማጥቈር ትቼ ፈገግታ ላሳይ ብል፥ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 እኔ ብናገር የሚጠቅመኝ የለም፤ ፊቴም በጩኸት ወደቀ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)27 እኔ፦ የኀዘን እንጕርጕሮዬን እረሳለሁ፥ ፊቴን መልሼ እጽናናለሁ ብል፥ 参见章节 |