Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 9:11 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

11 እነሆ፤ በአጠገቤ ሲያልፍ አላየውም፤ በጐኔም ሲሄድ፣ ልገነዘበው አልችልም።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

11 እነሆ፥ ቢመጣብኝ አላየውም፥ ቢያልፍብኝም አላውቀውም።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

11 “እግዚአብሔር በአጠገቤ ቢያልፍ አላየውም፤ ወደ እኔም ቢቀርብ ለይቼ አላውቀውም፤

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

11 እነሆ፥ ቢመ​ጣ​ብኝ አላ​የ​ውም፤ ቢያ​ል​ፍ​ብ​ኝም አላ​ው​ቀ​ውም።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

11 እነሆ፥ ቢመጣብኝ አላየውም፥ ቢያልፍብኝም አላውቀውም።

参见章节 复制




ኢዮብ 9:11
4 交叉引用  

ጕዳይህን ፊቱ አቅርበህ፣ ብዙ ጠብቀኸው፣ ግን እንዳላየኸው ስትናገር፣ ታዲያ፣ አንተን እንዴት ይስማህ!


መንገድህ በባሕር ውስጥ ነው፤ መሄጃህም በታላቅ ውሃ ውስጥ ነው፤ ዱካህ ግን አልታወቀም።


እርሱ ብቻ ኢመዋቲ ነው፤ ሊቀረብ በማይቻል ብርሃን ውስጥ ይኖራል፤ እርሱን ያየ ማንም የለም፤ ሊያየውም የሚችል የለም። ለርሱ ክብርና ኀይል ከዘላለም እስከ ዘላለም ይሁን። አሜን።


跟着我们:

广告


广告