ኢዮብ 8:18 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም18 ከስፍራው ሲወገድ ግን፣ ያ ቦታ ‘አይቼህ አላውቅም’ ብሎ ይክደዋል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ከቦታው ቢጠፋ፦ አላየሁህም ብሎ ይክደዋል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 አንድ ሰው ከቦታው ቢነቅለው የነበረበት ቦታ አይታወቅም። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ቦታው ቢውጠው፦ እንደዚህ ያለ አላየሁም ብሎ ይክደዋል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)18 ከቦታው ቢጠፋ፦ አላየሁህም ብሎ ይክደዋል። 参见章节 |