Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 8:1 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

1 ሹሐዊውም በልዳዶስ እንዲህ ሲል መለሰ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

1 ሹሐዊውም ቢልዳድ መለሰ፤ እንዲህም አለ፦

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

1 የሹሐ አገር ሰው የሆነው ቢልዳድ እንዲህ ሲል መልስ ሰጠ፦

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

1 አው​ኬ​ና​ዊው በል​ዳ​ዶስ መለሰ፥ እን​ዲ​ህም አለ፦

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

1 ሹሐዊውም በልዳዶስ መለሰ እንዲህም አለ፦

参见章节 复制




ኢዮብ 8:1
5 交叉引用  

ሹሐዊው በልዳዶስ እንዲህ ሲል መለሰ፤


ሦስቱ የኢዮብ ወዳጆች ቴማናዊው ኤልፋዝ፣ ሹሐዊው በልዳዶስ፣ ናዕማታዊውም ሶፋር በኢዮብ ላይ የደረሰውን መከራ ሁሉ በሰሙ ጊዜ፣ ሄደው ሊያስተዛዝኑትና ሊያጽናኑት በመስማማት ከየመኖሪያቸው በአንድነት መጡ።


ሹሐዊውም በልዳዶስ እንዲህ ሲል መለሰ፤


መተላለፌን ለምን ይቅር አትልም? ኀጢአቴንስ ለምን አታስወግድልኝም? ትቢያ ውስጥ የምጋደምበት ጊዜ ደርሷል፤ ትፈልገኛለህ፤ እኔ ግን የለሁም።”


“እንዲህ ያለውን ነገር የምትናገረው፣ ቃልህም እንደ ብርቱ ነፋስ የሚሆነው እስከ መቼ ነው?


跟着我们:

广告


广告